ፍትህ ለአያንቱ በአየንቱ ላይ የተፈፀመውን ኢሰብአዊና አረመናዊ ድርጊት አወግዛለሁ❗️ የአያንቱን ፊት በአሲድ ያቃጠው ለፍርድ ይቅረብ‼️ በአሲድ የሴቶችን ፊት በሚጠብሱ ወንዶች ላይ መንግስት የማያዳግም እርምጃ ይውሰድ‼️ አሲድ መርዝ እንጅ ሽቶ አይደለም። አሲድ በሴቶች ላይ የሚደፉ ወንዶች በዝምታ ሊታለፉ አይገባም ‼️ አሲድ የጥቃት መሳሪያ የሚያደርጉ ወንጀለኞች እየተበራከቱ የመጡት ወንጀለኞች ተገቢ ቅጣት ባለማግኝተቸው ነው። የአሲድ ጥቃትን ሁላችንም እንጠየፍ። የአሲድ ጥቃት የአካል ብቻ ሳይሆን የስነልቦና ጠባሳ ትቶ የሚያልፍ አሰቃቂ ወንጀል ነው። ፍትህ ለአያንቱ !! ፍትህ ለፀጋ !! ፍትህ ለኢትዮጰያ ሴቶች ‼️ #justiceforayantu #justicefortsega